ታላቅ የምሥራች ለአርባ ምንጭ ከተማ!!
ይሄ ቀን ለብዙዎች የአርነት፣ የመፈታት፣ የፈውስና የተዓምራት ቀን ይሆናል።
ቀኑን በፍጹም እንዳትረሱ የካቲት 18, 19, 20, አርብ፣ ቅዳሜ፣ እሑድ፤ ክሩሴዱ ይካሄዳል!
የእግዚአብሔር ክንድ በከተማዋ ላይ አነጋጋሪ ነገሮችን ያደርጋል። አሜን!!!
We are a church that believes in Jesus Christ and the followers and This is where you should start.