‘ 110 ‘ ሚሊዮን ብር የሚገመት…

We are a church that believes in Jesus Christ and the followers and This is where you should start.

                                                                                   የሰማይ አምላክ ያከናውናል እኛም ተነሥተን እንሠራለን!!
                                     ለማምለኪያ አዳራሽና የአስተዳደር ቢሮዎችን ጨምሮ ለዘርፈ ብዙ መንፈሳዊ ሥራዎች ግልጋሎት ይሰጣል ተብሎ የሚጠበቀው የ(Glory of God T.v) የኤልሻዳይ ዓለም አቀፍ ቤ/ክ የሕንጻ ግንባታ ሥራ ሕዝቡ በነቂስ ወጥቶ ከነብይ ዘካርያስ ወንድሙ ጋር በመሆን በየጊዜው እየተሠራ ይገኛል፤ ሌሎችም ቅዱሳንም ጊዜያችሁን አመቻችታሁ በመምጣት አብራችሁን እንድትሳተፉ ጥሪያችን ነው።
ቤተ ክርስቲያኒቱ አሁን ላይ ባለችበት ሁኔታ ቀድማ ገዝታ ከነበረችው ቦታ በተጨማሪ የተለያዩ ይዞታዎችን ጨምራ ለመግዛት ያቀደች ሲሆን በአጠቃላይ ሕንጻውን ገንብቶ ለመጨረስና ይዞታውን ለመጠቅለል 110 ሚሊዮን ይፈጃል ተብሎ ይጠበቃል።
ቅዱሳንም በአስፈላጊው ነገር ሁሉ ከጎናችን በመቆም የእግዚአብሔርን መንግሥት ሥራ ከግብ እናድርስ ለማለት እንወዳለን።
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ!!

Post navigation