“እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”
— ማቴዎስ 28፥19-20
በየትኛውም ጊዜ ወንጌል ይሰበካል ነፍሳት ይድናሉ የደህንንነት ትምህርትም ወስደው ይጠመቃሉ። ይህንንም ከአባታችን የታዘዝነው ትእዛዝ መሰረት እንፈፅማለን ወደፊትም በሰፊው እንቀጥላለን። ሀይላችን ብርታታችን የእርሱ ፀጋ ነውና!!!